ዲሲ ለሁላችንም እንዲሆን የሚያደርግ አመራር

ይመዝገቡ

ይመዝገቡ

ከሮበርት ጋር ይገናኙ

አባት፣ ባል እና በዋሽንግተን ዲሲ የአምስተኛ ትውልድ አባል እንደሆኔ መጠን ፣ በሕይወት ዘመኔ ከተማችን ስታድግ እና ስትለወጥ ተመልክቻለሁ፡፡ የዲሲ ብሩህ ጊዜያት ከፊታችን እንደሆኑ አውቃለሁ፡፡

ይህ እንቅስቃሴ እንደ እርስዎ ባሉ ሰዎች የተጎላበተ ነው።

በሮችን በማንኳኳት፣ ስልክ በመደወል እና በአካል ተገኝተው ሰላምታ ለመለዋወጥ የእርስዎን እርዳታ ይስፈልገናል። የዲሲ ከተማችን ፍትሀዊ ይሆን ዘንድ ያለንን ራዕይ እውን እንዲሆን ይቀላቀሉን።

Seven Point Plan to Prevent Violence

We need a new approach to addressing public safety, not just the status quo that clearly is not working. If we make real investments in crime prevention and address the circumstances that lead to violence, we will create a city that is not only safer, but more just.

ለምን እንደምወዳደር፤ ይመልከቱ